በቤተክርስቲያን መሰብሰባችንን አንተው


በቤተክርስቲያን መሰብሰባችንን አንተው ጥናት አምስት የንባቡ ክፍል ዕብራውያን 10:24-25 ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ። የጥናቱ አላማ የማሰላሰያ ጥያቄዎች 1. የእብራውያን ፀሐፊ እርስ በራሳቸው እየተገናኙ እንዲተያዩ የሚመክርበት ዋና ምክንያት ምንድን ነው? 2. ለፍቅር መንቃቃትና ለመልካም ስራ…read more.